አማርኛ

 

ኮቪድ-19ን ለመከላከል - በዚህ ርዕስ ስር ያለው መረጃ የሚያስረዳው የኮቪድ-19ን ስርጭት እንዴት መከላከል እንደምንችል ነው

ስለ ኮቪድ-19 - ይህ መረጃ ስለኮቪድ-19 ምን ማወቅ እንዳለቦት የሚያስረዳ ነው

ስለ ኮቪድ-19 በሽታ ህክምና - ይህ መረጃ የሚዘረዝረው በኮቪድ-19 በሽታ ተጠቅተው ከሆነ ወይንም ተይዣለሁ ብለው ከጠረጠሩ ምን ማድረግ እንዳለበዎት ያስረዳል

ኮቪድ-19 እና እርግዝና - ይህ መረጃ የሚያብራራው እርስዎ ምናልባት እርጉዝ ከሆኑ ወይንም ለመፀነስ እቅድ ካለዎት ኮቪድ-19 ምን ችግር ሊያደርስብዎት እንደሚችል ነው